Quantcast

Trending Articles


Health: አለርጂን በተመለከተ ብዙዎቻችሁ ላቀረባችሁልን ጥያቄዎች የዶክተሩ ምላሽ

እንዲህ አይነት ምግብ ስመገብ ሰውነቴ ይቆጣል፣ እንዲህ አይነት ልብስ ወይም ደግ እንዲህ አይነት ቁሳቁ ስጠቀም አልያም አሞኝ የወሰድሁት መድሃኒት ሰውነቴ ያሳብጠዋል፣ ያሳክከኛል ወዘተ… የሚሉ ጥያቄዎች የብዙዎች አንባቢዎቻችን ናቸው፡፡  የዓለም ጤና ድርጅት ያወጣውጤና መረጃ እንደሚያመለክተው ከሶስት እስከ አራት ሚሊየን...

View Article


Tsehaye Demekech - ፀሀዬ ደመቀች (Childhood Song የልጅነት ጊዜ ዘፈናችን) With Lyrics

Tsehaye Demekech - ፀሀዬ ደመቀች (Childhood Song የልጅነት ጊዜ ዘፈናችን) With Lyrics

View Article

በስነጥበብ ዘርፍ –የ2007 ዓ.ም. በጎ ሰው ተሸላሚ –ሰዓሊ ታደሰ መስፍን!

ጌጡ ተመስገን ከአዲስ አበባ አክሱም ሆቴል እንደዘገበው:- ሰዓሊ ታደሰ መስፍን ሰዓሊ ታደሰ መስፍን በ1945 ዓ.ም በወልዲያ ነበር የተወለደው፡፡ ከእረኝነቱ ጀምሮ እጅና እግሩ ላይ በእንጨት በመሞንጨር ሥዕልን የጀመረው አዳጊው ምንም እንኳን ዝንባሌው ወደ ሥዕል ማጋደሉን ከልጅነቱ ቢረዳም መደበኛ ትምህርቱን ከመከታተል...

View Article

ፆም በሰውነታችን ውስጥ የሚያስከትለው ለውጥ እና የሚሰጠው ጥቅም ምንድን ነው?

ለእስልምና እና ለክርስትና እመነት ተከታዮች ዋነኞቹ የፆም ወቅት የሆኑት ረመዳን እና ዓቢይ ፆሞች ተጀምረዋል። የሁለቱም እምነቶች ምዕመናን የፆሙን ጊዜ በየራሳቸው ሥርዓት እና ደንብ መሠረት የሚከውኑት ሲሆን፣ በየዕለቱ ለረጅም ሰዓታት ከምግብ እና ከውሃ ርቀው ይቆያሉ። የየእምነቶቹ ተከታዮች በፆም ወቅት ከእህል ውሃ...

View Article

ልትወልድ ሆስፒታል የገባችዋን እናት በህክምና ስህተት ገድለዋል የተባሉት ዶክተር ተከሰሱ

(ብስራት ኤፍ ኤም 101.1) የ50 አመቱ ዶ/ር ተስፋዬ ኃ/ስላሴ ሀምሌ 28 2006 ዓ.ም የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ ወ/ሮ ሀይማኖት ሲሳይ ማዋለጃ ክፍል ውስጥ በማስገባትና የምጥ ማማጫ መድሀኒት በመስጠት በቀዶ ጥገና ወንድ ልጅ ካዋለዳት በኋላ ማህጸኗን ሲሰፋ ስፌቱ እንዳይለቅ አድርጎ...

View Article


ሃገር በቀል በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ የወይባ እንጨት - Weyba Wood For Women´s Health Smoke...

ሃገር በቀል በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ የወይባ እንጨት - Weyba Wood For Women´s Health Smoke Treatment Which Grows Only In

View Article

በሳምንት የ3 ሰዓት የእግር ጉዞ ማድረግ የአዕምሮ መሳትን ያስቀራል

በሳምንት ውስጥ ለሶስት ሰዓት ያህል በእግር መጓዝ የአንጎል ተግባርን በማሻሻል የአዕምሮ መሳትን እንደሚያስቀር አንድ ጥናት አመላክቷል፡፡ የካናዳ ተመራማሪዎች በሰሩት ጥናት በአንድ ሳምንት ውስጥ በትንሹ የሶስት ሰዓት የእግር ጉዞ ማድረግ፥ በጭንቅላት ውስጥ በሚፈጠር የደም መፍሰስ ምክንያት ከሚመጣ የአዕምሮ መሳት...

View Article


በመከላከያ ያለው ሽኩቻ እየበረታ ሄዶዋል !!

 በጄ/ል ሳሞራ ትዕዛዝ የአየር ሓይል አዛዥ የነበሩት ጄ/ል ሞላ ሃ/ማሪያም ከሃላፊነት እንዲነሱ ተደርጎዋል። በምትካቸው ደግሞ ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ እንደሚቀመጡ ታውቓል…. በቅርቡ የሜ/ጄኔራልነት ሹመት ያገኙት እና ወዲ ዘውዴ በሚል የሚጠሩት ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ ከበረሃ አንስቶ ከሳሞራ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት እንዳላቸው...

View Article

ወጣቶች ኩርፊያ-በኢትዮጵያ! (ጥራኝ ጎዳናው! ጥራኝ መንገዱ!)

የኢትዮጵያ ወጣቶች በሦስት መስቀለኛ መንገዶች ላይ ቆመዋል፡፡ የመጀመሪያው መንገድ ከባህልና ከልማድ የተወረሰ ነው፡፡ ዘፈን፣ ቀረርቶና ሽለላም አለው፡፡ አፋሩ፣ “ዳሀር ቦር ናሬ!” ይላል፡፡ (“ግመሎቼና ከብቶቼ፣ እውጪ ማደር ልማዳችሁ ነው፤ እኔም እንደናንተ ጠላቴን ሳመነዥገው ደጅ-አድራለሁ!” እያለ ይዘፍናል…...

View Article

የቋንቋ ምሁሩ ዶ/ር አምሳሉ አክሊሉ አረፉ

(ዘ-ሐበሻ) የቋንቋ ምሁሩ ዶ/ር አምሳሉ አክሊሊ ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ከአዲስ አበባ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ። የአማርኛና የ እንግሊዘኛ መዝገበ ቃላት (ዲክሺነሪ) በማዘጋጀትና በዚህም ስማቸው በብዙዎች ዘንድ የሚታወቁት እኚሁ ዶ/ር ከዚህ ያረፉት በ81 ዓመታቸው መሆኑንም ጨምሮ የደረሰን...

View Article