Trending Articles
Health: አለርጂን በተመለከተ ብዙዎቻችሁ ላቀረባችሁልን ጥያቄዎች የዶክተሩ ምላሽ
እንዲህ አይነት ምግብ ስመገብ ሰውነቴ ይቆጣል፣ እንዲህ አይነት ልብስ ወይም ደግ እንዲህ አይነት ቁሳቁ ስጠቀም አልያም አሞኝ የወሰድሁት መድሃኒት ሰውነቴ ያሳብጠዋል፣ ያሳክከኛል ወዘተ… የሚሉ ጥያቄዎች የብዙዎች አንባቢዎቻችን ናቸው፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ያወጣውጤና መረጃ እንደሚያመለክተው ከሶስት እስከ አራት ሚሊየን...
View ArticleTsehaye Demekech - ፀሀዬ ደመቀች (Childhood Song የልጅነት ጊዜ ዘፈናችን) With Lyrics
Tsehaye Demekech - ፀሀዬ ደመቀች (Childhood Song የልጅነት ጊዜ ዘፈናችን) With Lyrics
View Articleበመከላከያ ያለው ሽኩቻ እየበረታ ሄዶዋል !!
በጄ/ል ሳሞራ ትዕዛዝ የአየር ሓይል አዛዥ የነበሩት ጄ/ል ሞላ ሃ/ማሪያም ከሃላፊነት እንዲነሱ ተደርጎዋል። በምትካቸው ደግሞ ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ እንደሚቀመጡ ታውቓል…. በቅርቡ የሜ/ጄኔራልነት ሹመት ያገኙት እና ወዲ ዘውዴ በሚል የሚጠሩት ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ ከበረሃ አንስቶ ከሳሞራ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት እንዳላቸው...
View Articleፆም በሰውነታችን ውስጥ የሚያስከትለው ለውጥ እና የሚሰጠው ጥቅም ምንድን ነው?
ለእስልምና እና ለክርስትና እመነት ተከታዮች ዋነኞቹ የፆም ወቅት የሆኑት ረመዳን እና ዓቢይ ፆሞች ተጀምረዋል። የሁለቱም እምነቶች ምዕመናን የፆሙን ጊዜ በየራሳቸው ሥርዓት እና ደንብ መሠረት የሚከውኑት ሲሆን፣ በየዕለቱ ለረጅም ሰዓታት ከምግብ እና ከውሃ ርቀው ይቆያሉ። የየእምነቶቹ ተከታዮች በፆም ወቅት ከእህል ውሃ...
View Articleልትወልድ ሆስፒታል የገባችዋን እናት በህክምና ስህተት ገድለዋል የተባሉት ዶክተር ተከሰሱ
(ብስራት ኤፍ ኤም 101.1) የ50 አመቱ ዶ/ር ተስፋዬ ኃ/ስላሴ ሀምሌ 28 2006 ዓ.ም የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ ወ/ሮ ሀይማኖት ሲሳይ ማዋለጃ ክፍል ውስጥ በማስገባትና የምጥ ማማጫ መድሀኒት በመስጠት በቀዶ ጥገና ወንድ ልጅ ካዋለዳት በኋላ ማህጸኗን ሲሰፋ ስፌቱ እንዳይለቅ አድርጎ...
View Articleሃገር በቀል በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ የወይባ እንጨት - Weyba Wood For Women´s Health Smoke...
ሃገር በቀል በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ የወይባ እንጨት - Weyba Wood For Women´s Health Smoke Treatment Which Grows Only In
View Articleበሳምንት የ3 ሰዓት የእግር ጉዞ ማድረግ የአዕምሮ መሳትን ያስቀራል
በሳምንት ውስጥ ለሶስት ሰዓት ያህል በእግር መጓዝ የአንጎል ተግባርን በማሻሻል የአዕምሮ መሳትን እንደሚያስቀር አንድ ጥናት አመላክቷል፡፡ የካናዳ ተመራማሪዎች በሰሩት ጥናት በአንድ ሳምንት ውስጥ በትንሹ የሶስት ሰዓት የእግር ጉዞ ማድረግ፥ በጭንቅላት ውስጥ በሚፈጠር የደም መፍሰስ ምክንያት ከሚመጣ የአዕምሮ መሳት...
View Articleበስነጥበብ ዘርፍ –የ2007 ዓ.ም. በጎ ሰው ተሸላሚ –ሰዓሊ ታደሰ መስፍን!
ጌጡ ተመስገን ከአዲስ አበባ አክሱም ሆቴል እንደዘገበው:- ሰዓሊ ታደሰ መስፍን ሰዓሊ ታደሰ መስፍን በ1945 ዓ.ም በወልዲያ ነበር የተወለደው፡፡ ከእረኝነቱ ጀምሮ እጅና እግሩ ላይ በእንጨት በመሞንጨር ሥዕልን የጀመረው አዳጊው ምንም እንኳን ዝንባሌው ወደ ሥዕል ማጋደሉን ከልጅነቱ ቢረዳም መደበኛ ትምህርቱን ከመከታተል...
View Articleየሆሳህና ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤ/ክ በእሳት ነደደች (ቪድዮና ፎቶዎች ይዘናል)
ቤተክርስቲያኗ ከመቃጠሏ በፊት ከተቃጠለች በኋላ ከተቃጠለች በኋላ (ዘ-ሐበሻ) እኔ የዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ነኝ ያሉ በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎች በፎቶግራፍ እና በቭዲዮ አስደግፈው በላኩት መረጃ የካቲት 21/2007 ዓ.ም በሀዲያና ስልጤ ሀ/ስብከት የሆሳዕና ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤ/ክ በእሳት መንደዷን አስታወቁ፡...
View Articleየጥርስ መቦርቦር
(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የጥርስ መቦርቦር የሚከሰተው በአፋችን ውስጥ የሚገኙ ጀርሞች (ባክቴሪያ) ጥርሳችንን የሚያበሰብሱ አሲዶችን በሚያመነጩበት ጊዜ ነው፣ ይህም በጥርሳችን ላይ የተቦረቦሩ ቀዳዳዎችን (Cavities) እንዲፈጠሩ ያደርጋል። የተቦረቦሩ ጥርሶች ህመም ከማስከተል ባለፈ ለኢንፌክሽን ያጋልጣሉ።...
View ArticleTrending Channels
ጤና – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News |የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ |ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና |ዘ-ሐበሻ ZeHabesha
View Channelዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News |የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ |ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና |ዘ-ሐበሻ ZeHabesha
View ChannelAbugida Ethiopian American Amharic Web Page
Abugida Ethiopian American Amharic Web Page - This is strictly amharic site
View Channelየዳንኤል እይታዎች Daniel Kibret's views
ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባሕል፣ እምነት፣ ፖለቲካ እና ትውፊት ምልከታዎች ይቀርቡበታል This blog will reflect my views on Ethiopia's culture, politics, religion and tradition.
View ChannelTrending Pages
ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News |የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ |ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና |ዘ-ሐበሻ ZeHabesha
View Channelየዳንኤል እይታዎች Daniel Kibret's views
ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባሕል፣ እምነት፣ ፖለቲካ እና ትውፊት ምልከታዎች ይቀርቡበታል This blog will reflect my views on Ethiopia's culture, politics, religion and tradition.
View ChannelAbugida Ethiopian American Amharic Web Page
Abugida Ethiopian American Amharic Web Page - This is strictly amharic site
View ChannelAbugida Ethiopian American Amharic Web Page
Abugida Ethiopian American Amharic Web Page - This is strictly amharic site
View ChannelAbugida Ethiopian American Amharic Web Page
Abugida Ethiopian American Amharic Web Page - This is strictly amharic site
View Channel
More Pages to Explore .....