Quantcast

Popular Articles


Kitat - Part 72 (ቅጣት) Kana TV Drama

Planet Ethiopia Dramas

View Article


Health: የመገጣጠሚያ አካላት የህመም ስሜቶችና መፍትሄዎቻቸው

  ከዶ/ር ቁምላቸው አባተ (ሜ/ ዶክተር) ከመቶ በላይ የሚሆኑ የመገጣጠሚያ ህመሞች አሉ፡፡ የመገጣጠሚያ ህመም ሲባል በጥቅሉ በሰውነት የሚገኙ ትናንሽም ይሁኑ ትላልቅ መገጣጠሚያዎችን ያማከለ በዋነኝነት እብጠትና የመጠዝጠዝ ስሜት የሚያስከትል ህመም ሲሆን መጠኑ፣ ዓይነቱን ተከትሎ የሚከሰተው ችግር ይለያይ እንጂ ልጅ...

View Article

Sheger FM 102.1: ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ከመዓዛ ብሩ ጋር - ክፍል 2

Sheger FM 102.1: ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ከመዓዛ ብሩ ጋር - ክፍል 2 PlanetEthiopia.com formerly known as DavoxSpace.com was founded in November 2007 for all Ethiopians and Ethiopia friends, regardless their political,...

View Article

Kitat - Part 65 (ቅጣት) Kana TV Drama

Planet Ehiopia Dramas

View Article

Tsehaye Demekech - ፀሀዬ ደመቀች (Childhood Song የልጅነት ጊዜ ዘፈናችን) With Lyrics

Tsehaye Demekech - ፀሀዬ ደመቀች (Childhood Song የልጅነት ጊዜ ዘፈናችን) With Lyrics

View Article


በመከላከያ ያለው ሽኩቻ እየበረታ ሄዶዋል !!

 በጄ/ል ሳሞራ ትዕዛዝ የአየር ሓይል አዛዥ የነበሩት ጄ/ል ሞላ ሃ/ማሪያም ከሃላፊነት እንዲነሱ ተደርጎዋል። በምትካቸው ደግሞ ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ እንደሚቀመጡ ታውቓል…. በቅርቡ የሜ/ጄኔራልነት ሹመት ያገኙት እና ወዲ ዘውዴ በሚል የሚጠሩት ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ ከበረሃ አንስቶ ከሳሞራ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት እንዳላቸው...

View Article

Tikur Fikir - Part 128 (ጥቁር ፍቅር)

Planet Ethiopia Dramas

View Article


Health: አለርጂን በተመለከተ ብዙዎቻችሁ ላቀረባችሁልን ጥያቄዎች የዶክተሩ ምላሽ

እንዲህ አይነት ምግብ ስመገብ ሰውነቴ ይቆጣል፣ እንዲህ አይነት ልብስ ወይም ደግ እንዲህ አይነት ቁሳቁ ስጠቀም አልያም አሞኝ የወሰድሁት መድሃኒት ሰውነቴ ያሳብጠዋል፣ ያሳክከኛል ወዘተ… የሚሉ ጥያቄዎች የብዙዎች አንባቢዎቻችን ናቸው፡፡  የዓለም ጤና ድርጅት ያወጣውጤና መረጃ እንደሚያመለክተው ከሶስት እስከ አራት ሚሊየን...

View Article

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ ዛሬ የሾሟቸው ባለስልጣናት ስም ዝርዝር

1. አምባሳደር ደግፌ ቡላ- በሚኒስትር ማዕረግ የፌዴራል የፍትህና የህግ ምርምር እና ስልጠና ኢንስቲትዮት ዋና ዳይሬክተር 2. አቶ ፍቃዱ ተሰማ- በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ ማዕከል አስተባባሪ 3. አቶ ሳዳት ናሻ- በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል 4. አቶ...

View Article

ልትወልድ ሆስፒታል የገባችዋን እናት በህክምና ስህተት ገድለዋል የተባሉት ዶክተር ተከሰሱ

(ብስራት ኤፍ ኤም 101.1) የ50 አመቱ ዶ/ር ተስፋዬ ኃ/ስላሴ ሀምሌ 28 2006 ዓ.ም የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ ወ/ሮ ሀይማኖት ሲሳይ ማዋለጃ ክፍል ውስጥ በማስገባትና የምጥ ማማጫ መድሀኒት በመስጠት በቀዶ ጥገና ወንድ ልጅ ካዋለዳት በኋላ ማህጸኗን ሲሰፋ ስፌቱ እንዳይለቅ አድርጎ...

View Article